Jump to content

አፋር (ብሔር)

ከውክፔዲያ
The printable version is no longer supported and may have rendering errors. Please update your browser bookmarks and please use the default browser print function instead.
 አፉር ዘቃና  ብሔረሰብኢትዮጵያኤርትራ እና ጅቡቲ ይገኛሉ፣አፋሮች የጅቡቲን 70% የሕዝብ ብዛት ይሰራሉ።

አፋር (ብሔር) የኢትዮጵያ ኩሽ ህዝብ ብሔር ነው።

በአሁኑ ወቅት አፋር የሚባል ራሱን የቻለ ክልል ያለ ሲኾን በቀድሞው ዘመን ግን የሚተዳደረው በወሎ ጠቅላይ ግዛት ወይም ክፍለ ሀገር ነበር።

በዚህም ከ ፲፪ቱ የወሎ አውራጃዎች ፩ዱ የነበረው አውሳ አውራጃ በአሁኑ ጊዜ አፋር ክልል እየተባለ ይጠራል።

የአውሳ አውራጃ ዋና ከተማም አሳይታ ነበር።

በአሁኑ ወቅት ግን የአፋር ክልል ዋና ከተማ ሰመራ ነው።